መስከረም 8፣2017 - በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል
- sheger1021fm
- Sep 18, 2024
- 1 min read
በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል፡፡
ጥቅሙ እና ስጋቱ ባለሞያዎችን በሁለት ጎራ ከፍሎ እያከራከረ ነው፡፡
በተለይ የሚያስከትለው የዋጋ ንረት ስጋትነቱ ውሳኔውን በሚደግፉትም ሆነ በሚነቅፉት ባለሙያዎች ዘንድ የታመነበት ነው፡፡
ተህቦ ንጉሴ
Comments