Sep 191 min readመስከረም 7፣2016 - መምህራን ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረዘንድሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለሚደረገው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ብቁ እንደሆኑ የአዲስ አበባ መምህራን ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡ትምህርት ቤቶች ደረጃቸው እንዲሻሻልም በክረምቱ ወራት ስራዎችን ከውኛለሁ ብሏል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ዘንድሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለሚደረገው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ብቁ እንደሆኑ የአዲስ አበባ መምህራን ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡ትምህርት ቤቶች ደረጃቸው እንዲሻሻልም በክረምቱ ወራት ስራዎችን ከውኛለሁ ብሏል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz