መስከረም 4፣2017 - የኦሮሚያ ክልል አክራሞት
- sheger1021fm
- Sep 14, 2024
- 1 min read
ለዓመታት ሰፊ ወታደራዊ ግጭት የሚታይበት የኦሮሚያ ክልል ለተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምክንያት እንደሆነ ቀጥሏል፡፡
በተጠናቀቀው 2016 ዓመት የትጥቅ ግጭቱ በሰላም እንዲቋጭ በታንዛኒያ ከአንድም ሁለት ጊዜ ተሞክሮ ያለ ውጤት ቀርቷል፡፡
ለእገታ፣ በጉዞ እቀባዎች፣ ለንጹሃን ሞትና መፈናቀል ምክንያት የሆነው የኦሮሚያ ክልልን የግጭት አክራሞት ለአዲሱ ዓመትስ ይዞት የሚሻገረው ተስፋና ስጋት ምንድነው?
ንጋቱ ሙሉ
Kommentare