መስከረም 4፣2016 - የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ
- sheger1021fm
- Sep 15, 2023
- 1 min read
ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ አሁን ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ፡፡
በአካባቢው የነበረው የፊደራል የፀጥታ ሀይልም መውጣቱ ተነግሯል፡፡
የማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በእፁብድንቅ እስጢፋኖስ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments