መስከረም 3፣2016 - የሰብአዊ መብት ድርጀቶች መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉSep 14, 20231 min readሰብአዊ መብት ላይ የሚሰሩ ድርጀቶች የሚያስፈልጉትን መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉ፡፡ድርጅቶቹ መረጃ ካለማግኘታችን በተጨማሪ በሰራተኞች ላይ የሚደርሰው እስር እና እንግልትም ያጋጥመናል ብለዋል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሰብአዊ መብት ላይ የሚሰሩ ድርጀቶች የሚያስፈልጉትን መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉ፡፡ድርጅቶቹ መረጃ ካለማግኘታችን በተጨማሪ በሰራተኞች ላይ የሚደርሰው እስር እና እንግልትም ያጋጥመናል ብለዋል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments