Oct 101 min readመስከረም 29፣2016 - 40,000,000 መፃህፍት ከውጭ ታትመው ከፊሉ ጅቡቲ ደርሰዋል ተባለበ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጠው በኢንተርኔት ጭምር ነው ተባለ፡፡አምና በከፊል ስራ ላይ መዋል ለጀመረው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያጋጠመውን የመፃህፍት እጥረት ለማቃለልም 40 ሚሊዮን መፃህፍት ከውጭ ታትመው ከፊሉ ጅቡቲ ደርሰዋል ተባለ፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጠው በኢንተርኔት ጭምር ነው ተባለ፡፡አምና በከፊል ስራ ላይ መዋል ለጀመረው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያጋጠመውን የመፃህፍት እጥረት ለማቃለልም 40 ሚሊዮን መፃህፍት ከውጭ ታትመው ከፊሉ ጅቡቲ ደርሰዋል ተባለ፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz