መስከረም 28፣2017 - በሊባኖስ ያለው ሁኔታ ከእለት እለት እየከፋ መጥቷል
- sheger1021fm
- Oct 8, 2024
- 1 min read
በሊባኖስ ያለው ሁኔታ ከእለት እለት እየከፋ መጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት የመጀመሪያ ባለው ጉዞ ዛሬ 51 ዜጎቹን ወደ ሀገር አምጥቷል።
በሌላ በኩል በህገ ወጥ መንገድ ሳውዲ ገብተውና ከሳውዲ ቨዛ ገዝተው ዳግም በህገ ወጥ ጉዞ የመንን አቋርጠው ጂቡቲ በመድረስ ወደ ኢትዮጵያ በመሻገር በህጋዊ መንገድ ወደ ሳውዲ ለመመለስ ያለሙ ኢትዮጵያውያን ጂቡቲ ባህር ላይ እያለቁ ነው፤ እረ ምን ጉድ ይሆን የመጣብን?
በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የኔነህ ሲሳይ በ547 ፕሮግራሙ ከጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ያደረጉት ቆይታን ይህንን ማሰፈንጠሪያ በመጫን ያድምጡ…
የዚህ ዝግጅት የቀደመው ክፍልን ለማድመጥ ለማድመጥ … https://tinyurl.com/j2vs78k6
Comments