ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመወሰኑ፣ የገቢ ግብር አለመሻሻል በዚያ ላይ ደግሞ የግሽበት ምጣኔው ጠንካራ ሆኖ መቀጠል የተቀጣሪ ሰራተኛውን ኑሮ አክብዶታል፡፡
በቅርቡ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ለሚፈጠር ግሽበት ለመንግሰት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ ይደረጋል ተብሏል፡፡
በዝቅተኛ ደምወዝ የሚሰሩ የግል ድርጅት ሰራተኞች ግን ችግሩ በርትቶባቸዋል፡፡
የማክሮ ኢኮኖሚውን ማሻሻያ ተከትሎ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ይደረጋል ተብሏል፡፡
ለግሉ ተቀጣሪ ሰራተኛስ ምን መፍትሔ አለ?
ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዩ የግል ተቀጣሪ ህብረተሰብ አሁን ያለበት ሁኔታስ ምን መሳይ ይሆን?
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዝቅተኛ ተከፋይ የግል ተቀጣሪዎች በኑሮ ውድነቱ የባሰ እንዳይጎዱ ምን እያደረገ ነው?
ፍቅሩ አምባቸው
ቀደም ተብሎ የተሰራ ተያያዥ ዘገባን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/3thkadhf
Commenti