መስከረም 27፣2017 - አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
- sheger1021fm
- Oct 7, 2024
- 1 min read
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡
አምባሳደር ታዬ የቀድሞዋን ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን በመተካት በዛሬው እለት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ሹመታቸውን አፅድቆላቸዋል፡፡
ሹመታቸው 5 ድምፀ ታቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡

Comments