መስከረም 25፣2017 - የደመወዝ ጭማሪ ምን ያህል መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
- sheger1021fm
- Oct 5, 2024
- 1 min read
ባለፉት 5 ዓመታት ጉልበት፣ እውቀት፣ ጊዜውን ለመንግስት የሚሰጠው የመንግስተ ሰራተኛ ምንም ዓይነት የደመወዝ ጭማሪ አልተደረገለትም፡፡
በሌላ በኩል ያልጨመረ ዋጋ የለም፡፡
ምግብ፣ መጠጡ፣ አልባሳት፣ ቤት፣ ትራንስፖርት የመንግስት አገልግሎት ሁሉም ጨምረዋል፡፡
በቅርቡ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያም የሸቀጥና የአገልግሎት ዋጋውን እንዲንር እያደረገው ነው፡፡
ቋሚ ደመወዝ የሚቆረጥለት የመንግስት ሰራተኛ ታዲያ ኑሮን እንዴት ሊገፋው ይችላል?
መንግስት አስቤያዋለሁ ያለው የደመወዝ ጭማሪስ ምን ያህል መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments