Oct 6, 20231 min readመስከረም 25፣2016 - በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለበኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ፡፡ወተር ኤይድ(Water Aid) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ይህን ችግር ለመቀነስ ፕሮጀክት ቀርጬ ለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመስራት አቅጃለሁ ብሏል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ፡፡ወተር ኤይድ(Water Aid) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ይህን ችግር ለመቀነስ ፕሮጀክት ቀርጬ ለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመስራት አቅጃለሁ ብሏል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments