top of page

መስከረም 24፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ባሉ የተለያዩ ተቋማት የወጡ የአስገዳጅነት ይዘት ያላቸው ደብዳቤዎች ግርታን ፈጥረዋል

ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ባሉ የተለያዩ ተቋማት የወጡ የአስገዳጅነት ይዘት ያላቸው ደብዳቤዎች ግርታን ፈጥረዋል፡፡


ከመካከላቸው አንዱ የሆነውና የህንፃ ከመንገድ መራቅ ያለበትን ርዝመት የሚወስነው ደብዳቤ አንዱ ነው፡፡


ይኸው ደብዳቤ 15 ሜትር ስፋት ያለውን መንገድ የሚያዋስን ባለይዞታ በትንሹ ከ510 ካሬ ሜትር ያነሰ ቦታ ካለው የግንባታ ፈቃድ እንዳይሰጠው የሚከለክል ነው፡፡


ህጉ የሰዎችን ንብረት የማፍራት መብት የሚገድብ መሆኑም እየተነገረ ነው፡፡


በጉዳዩ ላይ የህግ መምህር ጠይቀናል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን




ተያያዥ ዘገባን ያድምጡ… https://tinyurl.com/mshc7yua

コメント


bottom of page