መስከረም 24፣2016 - ግላዊ መረጃ የሚጠልፉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 5, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ የሰዎችን ግላዊ መረጃ የሚጠልፉ፣ የሚሰርቁ፣ አወናብደውም ኪሳቸውን የሚሞሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል ተባለ፡፡
ለማታውቁት ግለሰብም ሆነ ተቋም የግል መረጃችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ተጠንቀቁ ተብላችኋል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments