መስከረም 24፣2016 - የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረ
- sheger1021fm
- Oct 5, 2023
- 1 min read
በዝሆኖች መገኛነቱ የሚታወቀው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረ፡፡
በፓርኩ ወሰን ታልፎ ለኢንቨስትመንት ተስጥቷል መባሉ ትኩረት ስቦ ቆይቷል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント