top of page

መስከረም 23፣2016 - የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናነን ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል


ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል፡፡


አሰራሩ በግል ዩኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉትንም ያካትታል ተብሏል፡፡



በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page