ከደብረ ብርሃን መስመር ወደ አዲስ አበባ እንዳንገባ ተከልክለናል የሚሉ ተጓዦች ከሰሞኑ ቅሬታቸውን ለሸገር ተናግረዋል፡፡
ለመሆኑ በአማራ ክልል ታውጆ እንደየሁኔታው በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊተገበር ይችላል የተባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስለጉዞ ገደብ ምን ይላል?
የህግ ባለሙያ ጠይቀናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments