top of page

መስከረም 23፣2016 - በአማራ ክልል ሰብል በመውደሙ የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል


በአማራ ክልል 57 ሺህ ሄክታር የሚሆን ሰብል በተለያየ ምክንያት በመውደሙ በተለያዩ የክልሉ ዞኖች የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል፡፡


ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page