Oct 3, 20231 min readመስከረም 22፣2016-የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለየኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ። የበአሉን አከባበር የተመለከተ ውይይት ትላንት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል።ንጋቱ ረጋሣ
የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ። የበአሉን አከባበር የተመለከተ ውይይት ትላንት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል።ንጋቱ ረጋሣ
Comentarios