top of page

መስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ



በትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡


የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት ተናግሯል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



bottom of page