Oct 31 min readመስከረም 22፣2016-ሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው በሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡በረከት አካሉ
በሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡በረከት አካሉ