በ2016 ዓ.ም የህዝብን ቁጣ ከቀሰቀሱ ተግባራት መሀከል፤ በአማራ ክልል በአንዲት ጨቅላ ህፃን ላይ የደረሰውን ሞት ተከትሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ በተባለው ግለሰብ ላይ የፈረደው ፍርድ ከወንጀል ድርጊቱ ጋር የማይመጥን እና ዝቅተኛ ነው የሚለው አንዱ ነበር።
ለመሆኑ በአቃቤ ህግ የቀረቡት የክስ አንቀፆችስ ከጉዳዩ አንፃር ምን ይመስላሉ?
የኔነህ ሲሳይ በ547 ፕሮግራሙ ከባለሞያ ጋር ውይይት አድርጓል።
ሙሉ ዝግጅቱን በድምፅ ለማድመጥ ይህንን ይጫኑ…
Comentarios