top of page

መስከረም 11፣2017 - የብር የውጪ ሀገር ገንዘቦችን የመግዛት አቅሙ በፍጥነት መቀጠሉ የዋጋ ግሽበቱን አሁን ካለበት የ10 በመቶ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ጥናት አሳይቷል

ኢትዮጵያ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በፊት የውጭ ምንዛሬ ገበያ መር እንዲሆን ያስቻለን ያካተተ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል፡፡


ይህ ማሻሻያ ከተደረገ ወዲህ የብር የመግዛት አቅም አንድ መቶ በመቶ ያህል ተዳክሟል፡፡


የብር የውጪ ሀገር ገንዘቦችን የመግዛት አቅሙ በፍጥነት መቀጠሉ የዋጋ ግሽበቱን አሁን ካለበት የ10 በመቶ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ፣ የሀገርንም እድገት ሊገታ እንደሚችል ጥናት አሳይቷል፡፡



ትዕግስት ዘሪሁን

Comments


bottom of page