Sep 21, 20241 min readመስከረም 11፣2017 - ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው ከታሰሩ በኋላ ነፃ የሚባሉ ሰዎች ምን ማድረግ ይችላሉ?ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው፣ ተፈርዶቦዎት አምስትም ፣ አስርም ፣ ሃያም አመት ከታሰሩ በኋላ ነፃ ቢባሉ ምን ያደርጋሉ?ለጠፋው ጊዜዬ፣ ለባከነው እድሜዬ፣ ለደረሰብኝ በደል ካሳ ይከፈለኝ ይላሉ? ህግስ አለ?የህግ ባለሞያዎችን ጠይቀናል፡፡ምንታምር ፀጋው
ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው፣ ተፈርዶቦዎት አምስትም ፣ አስርም ፣ ሃያም አመት ከታሰሩ በኋላ ነፃ ቢባሉ ምን ያደርጋሉ?ለጠፋው ጊዜዬ፣ ለባከነው እድሜዬ፣ ለደረሰብኝ በደል ካሳ ይከፈለኝ ይላሉ? ህግስ አለ?የህግ ባለሞያዎችን ጠይቀናል፡፡ምንታምር ፀጋው
Comments