top of page

መስከረም 11፣2016 - የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ

ለአፍሪካ ምርጥ የባህል ቅርፅ ቀያሪ እና ጥበብ ባለሙያዎች በየዓመቱ የሚዘጋጀው የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page