መስከረም 11፣2016 -አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ
- sheger1021fm
- Sep 22, 2023
- 1 min read
Updated: Oct 3, 2023
በኢትዮጵያ በአንድ ተቋም ብቻ ይሰጥ የነበረው አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments