top of page

መስከረም 11፣2016ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡


በ2016 የትምህርት ዘመን ግን ተማሪዎችን የሚቀበለው መንግስት በሚያደርገው ምደባ መሰረት መሆኑን ተናግሯል፡፡


በረከት አካሉ




bottom of page