top of page

መስከረም 10፣2016 - በህገወጥነት የተሰማሩ የወርቅ አምራቾች ፈቃዳቸው ተሰርዞባቸዋል ተባለ


ከፍተኛ የወርቅ ምርት ካላቸው አካባቢዎች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛው ነው፡፡


ነገር ግን ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መጠን እየቀነሰ ሄዷል፡፡


ክልሉ ለዚህ መላ አበጅቼያለሁ፤ በዘረፉ የተሰማሩና በህገወጥነት ተሰማርተው ያገኘኋቸው ደግሞ ፈቃዳቸውን ሰርዤባቸዋል ሲል ለሸገር ተናግሯል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page