መስከረም 10፣2016 - ምርት የሚልኩ ነጋዴዎች ዘርፋን በተበተቡት ችግር የተነሳ የአቅማችንን ያህል እየላክን አይደለም አሉ
- sheger1021fm
- Sep 21, 2023
- 1 min read
ወደ ውጭ ሀገር ምርት የሚልኩ ነጋዴዎች ዘርፋን በተበተቡት ችግር የተነሳ የአቅማችንን ያህል ምርት እየላክን አይደለም አሉ፡፡
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
留言