መንግስት ምን ሰራ? ምንስ ለመስራት አስቧል? ምን እየተካሄደ ነው? በሚሉና በሌሎች ጉዳዮች የሀገሬው ሰው መረጃ የማግኘት መብት አለው፡፡
ይሁን እንጂ መገናኛ ብዙሃንን ጨምሮ መረጃ የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ከመንግስት ሹመኞች መረጃ ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡
መረጃን ሆን ብሎም ይሁን በእንዝላልነት ያልሰጠ ሹመኛ በህግ የሚጠየቅበት የመረጃ ነፃነት አዋጅ እየተረቀቀ እንደሆነ ሰምተናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント