top of page

ሕዳር 1፣2016 - የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባደረኩት ኦዲት፤ 40 ማደያዎች 50 በመቶውን ነዳጅ በህገወጥ መንገድ ሽጠዋል አለ

የኢትዮጵያ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን በአዲስ አበባና በአንዳንድ ከተሞች ባደረኩት ኦዲት፤ 40 ማደያዎች 50 በመቶውን ነዳጅ ከዲጂታል ሽያጭ ውጪ በህገወጥ መንገድ መሸጣቸውን ተናግሯል፡፡


አዳዮቹም ምንም አይነት የነዳጅሥምሪት አገልግሎት እንዳያገኙ ማለቱን ሰምተናል።


በዚህ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸውን የመንግስት ሀላፊዎችና ሌሎችንም ጠይቀናል፡፡


ተህቦ ንጉሴ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page