ሕክምናውን መስጠት የሚችሉ የበቁ ባለሙያዎች ቁጥራቸው 11 ብቻ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 5፣2015
በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ የሚያስፈልጋቸው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ቢሆኑም ሕክምናውን መስጠት የሚችሉ የበቁ ባለሙያዎች ቁጥራቸው 11 ብቻ ነው ተባለ፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários