ሐምሌ 7፣2015 - የመንግስት የልማት ድርጅቶች አብዛኞቹ የሚያመርቱት ከአቅማቸው 50 በመቶ በታች ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 14, 2023
- 1 min read
የተለያዩ ምርቶችን እያመረቱ ለዜጎች የሚያቀርቡ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አብዛኞቹ የሚያመርቱት ከአቅማቸው 50 በመቶ በታች ነው ተባለ፡፡
የመዋቅርም የአቅምም ችግር ስላለባቸው ከዛ ለመውጣት የሌሎችን ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments