top of page

ሐምሌ 7፣2015 - ኢትዮጵያ በሌሎች ሃገራት የማይገኙ 600 ያህል እፅዋት እንዳሏት ይነገራል


ኢትዮጵያ ሌላው ዓለም ላይ የማይገኙ ብርቅዬ እንስሳትን ይዛለች፡፡


ሌሎች ሃገራት ላይ የማይገኙ 600 ያህል እፅዋትም የግሏ መሆናቸው ይነገራል፡፡


ነገር ግን እነዚህን በአግባቡ በማስተዋወቅ የቱሪዝም ገቢ ማግኛ እያደረገቻቸው አይደለም ተብላ ትወቀሳለች፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page