top of page

ሐምሌ 6፣ 2016 - ጉዳዩ በቀላሉ ተግባራዊ ይሆን?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሰላም እና አንድነትን ያመጣል ተብለው በህዝብ የሚለዩ ነጥቦችን በመያዝ ምክክር እንዲካሄድ እየሰራ መሆኑን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡


ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳነት ከሚቀርቡ ነጥቦች መሀከል አንድ አሁን ያለውን በብሔር ላይ የተመሰረተውን ህገ መንግስታዊ ሥርዓት መቀየርን የተመለከተ ቢሆን ጉዳዩ በቀላሉ ተግባራዊ ይሆን?

ንጋቱ ረጋሣ



Комментарии


bottom of page