top of page

ሐምሌ 6፣ 2016 - የሚወጡ መንግስታዊ ሪፖርቶች ካለው እውነት ጋር…

  • sheger1021fm
  • Jul 13, 2024
  • 1 min read

በየዕለቱ የሚታየው የምግብ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ የእህል እና ሌሎች የፍጆታ እቃዎች ዋጋ ጨመረ እንጂ ቀነሰ ሲባል በማይሰማባት ኢትዮጵያ የሚወጡ መንግስታዊ ሪፖርቶች ካለው እውነት ጋር አይጣጣሙም በሚል ሲተች ይሰማል፡፡


ሰሞኑንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የስታትስቲክስ ባለስልጣንን ጠቅሶ የሀገሪቱ የግሽበት ምጣኔ ቀንሷል ማለቱን ተናግሯል፡፡


ለመሆኑ ጉዳዩ በዘርፉ ባለሞያዎች ዘንድ እንዴት ይታይ ይሆን?


ንጋቱ ሙሉ



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page