top of page

ሐምሌ 6፣ 2016 - ቅርብ በሚባል የጊዜ ርቀት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ነፃ የተባሉ ምርቶች ሰሞኑን የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይመለከታቸዋል መባሉ

የገንዘብ ሚኒስቴር በየወቅቱ የሚያወጣቸው ታክስን የተመለከቱ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና ድንጋጌዎች የኢኮኖሚውን አለመረጋጋት ከመናገሩም በላይ በአንድ ወቅት የተሻረ ነገር መልሶ ተግባራዊ ተደርጓል ሲባል ይሰማል፡፡


ቅርብ በሚባል የጊዜ ርቀት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ነፃ የተባሉ ምርቶች ሰሞኑን የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይመለከታቸዋል መባሉን ሰምተናል፡፡


በዚህ ዙሪያ የሚመለከታቸውና ባለሞያን አነጋግረናል፡፡


ምንታምር ፀጋው


Comments


bottom of page