top of page

ሐምሌ 6፣2015 - 100,000 ኢትዮጵያዊያን ለስራ ወደ ተለያዩ ሀገራት መሄዳቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ


በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ተገቢ የስራ ክህሎት ስልጠና የተሰጣቸው 100,000 ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ ሀገራት መሄዳቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡


የሄዱት ሰራተኞች በግብርና ፣ በነርሲንግ ፣ በግንባታ እንዲሁም በቤት ውስጥ ስራ የሰለጠኑ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page