ሐምሌ 5፣ 2016 - ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት የፈረመችውን የኢጋድ የድንበር ተሻጋሪ የአርብቶ አደር እና የእንስሳት ንግድን ፕሮቶኮል
- sheger1021fm
- Jul 12, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት የፈረመችውን የኢጋድ የድንበር ተሻጋሪ የአርብቶ አደር እና የእንስሳት ንግድን ፕሮቶኮል አፅድቃ የህጓ አካል ብታደርገው ለእንስሳት ሀብቷና ለአርብቶ አደሮቿ ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣል ተባለ፡፡
በመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት አቶ ሰለሞን ዋቅጋሪ ለሸገር እንደተናገሩት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት ኢጋድ ያወጣውን ፕሮቶኮል ኢትዮጵያ የፈረመችው ቢሆንም በፓርላማዋ አፅድቃ የህጓ አካል ባለማድረጓ ተገቢውን ጥቅም እያገኘች አይደለም ብለዋል፡፡
Comentários