top of page

ሐምሌ 5፣ 2016 - ህገ መንግስቱ ይሻሻል ከተባለ በየትኞቹ ድንጋጌዎች ላይ ትኩረት ቢደረግ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይቻላል?

በሀገራዊ ምክክር የጋራ መግባባት ሊፈጠርበት ይገባል ተብለው በአጀንዳነት ከሚነሱ ጉዳዮች አንዱ የህገ መንግስት ማሻሻያ ነው፡፡


ህገ መንግስቱ ለግጭት እና አለመረጋጋት ምክንያት የሆኑ ችግሮች እንዲፈጠሩ አንዱ ምክንያት ሆኖም ይነሳል፡፡


ህገ መንግስቱ ይሻሻል ከተባለ በየትኞቹ ድንጋጌዎች ላይ ትኩረት ቢደረግ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይቻላል?

የህግ ባለሞያይ ጠይቀናል፡፡



Comments


bottom of page