ሐምሌ 5፣2015 - የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች ብድር በጊዜ አለማግኘት እና የግብአት እጥረት ፈተና እንደሆነባቸው ተናግረዋልJul 12, 20231 min readበጨርቃ ጨርቅ ላይ የተሰማሩ አምራቾች በዘመነ ማሽን እና በተሻለ ዲዛይን እየሰራን በመሆኑ የሃገር ውስጥ ገበያችን እየደራ ነው አሉ፡፡ከባንኮች ብድር በጊዜ አለማግኘት እና የግብአት እጥረት ግን አሁንም ፈተና እንደሆነባቸው ተናግረዋል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በጨርቃ ጨርቅ ላይ የተሰማሩ አምራቾች በዘመነ ማሽን እና በተሻለ ዲዛይን እየሰራን በመሆኑ የሃገር ውስጥ ገበያችን እየደራ ነው አሉ፡፡ከባንኮች ብድር በጊዜ አለማግኘት እና የግብአት እጥረት ግን አሁንም ፈተና እንደሆነባቸው ተናግረዋል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 15 2017 - ‘’ባንኮች ለኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ የአጭር ጊዜ ትርፍ በሚያስገኙ በዘርፎች እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል’’ ሚኒስትር መላኩ አለበል
Commenti