top of page

ሐምሌ 4፣2015 - በኦሮሚያ ክልል 242 የህግ ሞያተኞች እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ

በኦሮሚያ ክልል የተለያየ የስነ-ምግባር ጥሰት ፈፅመዋል የተባሉ 242 የህግ ሞያተኞች ከማስጠንቀቂያ እስከ ስራ ማሰናበት የደረሰ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡


ባህላዊ ፍርድ ቤቶች በማስረጃ እጦት ምክንያት በመደበኛ ፍርድ ቤቶች ሊሰጥ የማይችል ፍትህ በክልሉ እንዲገኝ እያገዙ ስለመሆናቸውም ተነግሯል።


የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ጋዛሊ ኣባሲመል ሁለተኛ ቀኑን ለያዘው ጨፌ ኦሮሚያ የ2105 አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2016 ዕቅድን አቅርበዋል።



ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page