top of page

ሐምሌ 4፣2015 - በሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየ

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየ፡፡


ጥንቃቄ እንዲደረግም ኢንስቲትዩቱ ጠይቋል፡፡


ወንድሙ ኃይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page