ሐምሌ 4፣2015 - መንግስት የችግር ምንጭ ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
- sheger1021fm
- Jul 11, 2023
- 1 min read
መንግስት ችግር ፈቺ ከመሆን ይልቅ ራሱ የችግር ምንጭ ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
ሙስና የአደባባይ ስራ ሆኗል ሲልም ተቋሙ ጠቅሷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments