ሐምሌ 3፣2015 - የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የወልቂጤን ከተማ የውሃ ችግር በግማሽ ለመፍታት የሚያስችል ስራ ጀምሪያለሁ ብሏል
- sheger1021fm
- Jul 11, 2023
- 1 min read
በከፍተኛ የውሃ ችግር ምክንያት ነዋሪዎቿ ጎዳና ላይ ወጥተው ጥያቄ ለማቅረብ ተገደው እንደነበር ይታወሳል፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የወልቂጤን ከተማ የውሃ ችግር በግማሽ ለመፍታት የሚያስችል ስራ ጀምሪያለሁ ብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments