top of page

ሐምሌ 28፣2015 -የአበባ ወጪ ንግድን የተመለከቱ ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ ነው

የአበባ ወጪ ንግድን ለማሳደግ የሚረዳ ሁለት ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ መሆኑ ተሰማ፡፡


አንደኛው ረቂቅ ህግ አበባ ወደ ውጪ ሲላክ የሚታሸግበትን እቃ መስፈርት የሚወስን መሆኑ ተነግሯል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page