ሰዎች ታፍነው መወሰድና የማስለቀቂያ ክፍያ እንዲከፍሉ በታጣቂዎች መጠየቅ ጉዳይ ዛሬም በኦሮሚያ ክልል እንደቀጠለ መሆኑ ይነገራል፡፡
በያዝነው ወር አጋማሽ በምስራቅ ሸዋ ዞን በፈንታሌ ወረዳ #በመተሃራ እና በአካባቢዋ የሚገኙ #የቀን_ሰራተኞች ሳይቀሩ ታፍነው እያንዳንዳቸው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ገንዘብ እንዲከፍሉ መጠየቃቸው ታውቋል፡፡
ለመሆኑ የወረዳው ሀላፊዎች ስለ ጉዳዩ ምን ይሉ ይሆን?
ማርታ በቀለ
Comentarios