ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ቴክኖሎጂዎችን ለመቀበል የምታደርገው መሽቀዳደም ከኑሮዋ ጋር ያልተገናዘበ እና አጠቃላይ ሁኔታዋንም ከግምት ያላስገባ ነው በሚል በዜጎቿ ስትተች ይሰማል፡፡
#ቴክኖሎጂውን የፈጠሩ ሀገራት በሁለተኛ አማራጭነት የሚጠቀሙትን ጭምር በመተው ኢትዮጵያ ሙጥኝ የምትላቸው ጉዳዮች አንድ ቀን ችግር ውስጥ እንዳይጥሏት የሚሰጉም ብዙዎች ናቸው፡፡
በቅርቡም አብዝታ ስለ #አርቴፊሻል_ኢንተለጀንስ አገልግሎት እያወራች ነው፡፡
ምን ይዞባት ይመጣ ይሆን?
በረከት አካሉ
Comments