ሐምሌ 27፣2015 - የተሟላ የሰነድ አለመገኘት ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 3, 2023
- 1 min read
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሕገ-ወጥ ደላሎች እና በሰዎች ንግድ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች እየተጧጧፈ መሆኑ ይነገራል፡፡
ይሁንና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ የተሟላ የሰነድና የሰዎች ምስክር አለመገኘት ፍትህ እንዳይገኝ እንቅፋት ሆኗል ተባለ፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti