ሐምሌ 27፣2015 - በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷልAug 3, 20231 min readበአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ አግዙኝ ሲል ክልሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ቴዎድሮስ ወርቁየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ አግዙኝ ሲል ክልሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ቴዎድሮስ ወርቁየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments