ሐምሌ 26፣2015 - በኤርትራ ዳህላክ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙ ተሰማsheger1021fmAug 2, 20231 min readንዝረቱ አስከ ትግራይ ክልል የሚደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ ትናንት ምሽት በኤርትራ ዳህላክ ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ወንድሙ ሀይልየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሰኔ 5 2017 - በሰላም እጦት ምክንያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ገራዶ አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድንገት መኖሪያችን እየፈረሰ ነው እኛም ለዳግም መፈናቀል ልንዳረግ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡየደሴ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ እስካሁን ልቀቁ እንዳልተባሉና መፍትሄ ሳያገኝ እንደማያስነሳቸው ተናግሯል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ አካባቢ በነበረ የሰላም እጦት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው የወጡ ከ700 በላይ የሚሆኑ...
Comentarios